Articles

Get All Articles Here

አጼው ሠራዊቶቻቸው ሲደመሰሱና ከፊሎቹም ሲማረኩ ከኖሩበት ከፍታ /ማማ/ ላይ ሆነው በአቅራቢ መነጽር ሲከታተሉ ቆዩና የኋላ ደጀን ሰራዊት በተጨማሪ ቢልኩም የጉራጌ ጦረኞች የጥቃት ክንድን ሊቋቋሙና ሊመክቱ አልቻሉምና መራራውን የሽንፈት ፅዋ ዳግም ተጋቱ ፡፡

. . . አሁን ለ3ኛው ዙር ጦርነት የራስ ጎበና ጦር ተላከ፡፡ራስ ጎበና ዳጩ ወደ ጉመር በአጼ ሚኒሊክ ታዝዘው ሲመጡ ለሶስት ሴት ልጆቻቸው አንድ ጥያቄ ጠይቀው ነበር ይባላል፡፡ ሴት ልጆቻቸውንም ጠርተው. . .“እስኪ እኔ ብመለስ ተመለስኩ፤ ብሞት ግን ምን ብላችሁ ታለቅሳላችሁ?” ብለው በጠየቁ ጊዜ አንደኛዋ ሴት...